Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወይኔ አላዛር በሳቅ ገደልከኝ አሰተያየትህና አጠያየቅህ 😂😂😂ጋሼ መልካም ሰው ተባረክ❤
ከእነዚህ ወርቅ የሆኑ እናት እና አባት ተወልደህ ነው አላዛር እዲህ በስነምግባ የታነፅህ ሰው አክባሪ አዛኛ ሀቀኛ ታጋሽ የሆንኸው እረጅም እድሜ ተመኘሁ ለማሚ እና አባባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
አባትና ልጁ❤❤
ዋውውውውውው በጉጉት ስጠብቀው የዋልኩት ሰአት ደረሰ ለአሉዬ እና ለአሉዬ አባት እና እናት ክብር ፍቅር ይገባቸዋል ዋውውውውውውውውው በደስታ ልሞት ነው ጌታን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያደረግን ይኼን ምርጥ ፕሮግራም አብረን እንካፈል አመሰግናለሁ ለአሉዬ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እዝ ቤት ስገባ የኔ ህይወት ላይ 💔ለካ ፍቅር አለ 😢💋💋💋💋💋እድሜ ይስጣችሁ ታስቀናላችሁ❤❤❤
የነዚህ ቤተሰቦች ፍቅር ብቻ ያስታውቃሉ ነፃነታቸው ማሻ አላህ❤❤❤ማሚ እኮ አራዳ ነኝ ኡኡ እደዚህ ያለ ትዳር ይስጠን❤
አላዘር ደስታህ ስለተመለሰ በጣም ደስ ብሎኞል ፌትህ ላይ ያስታውቃል ፈጣሪ ይጠብቅህ ልበ ቀና ወንድማችን🎉🎉🎉
እዊ ደስ የሚሉ አባት ባልና ሚስት ከአነድ ወንዝ ነው የተቀዳችሁት እውነትም በፍቅሯ ፊተወት ለምልሟል በአምሳ አመት እነደዚህ አሏህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤🎉🎉
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ይሄን ቤተሰብ ሳይ ቤተሰቦቼ ናፈቁኝ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አይለያችሁ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
ቀጠይ እዮብን እና ረዱዬን አቅርብልን የምትሉ ብች ለይክ 👍🥰😳
😢😢😢😢አወ
እኔም እያልኩ ነው ቁጥራቸው ካላችሁ
ኢቢኤስ ቀርበው የለ የተለየ ነገር አይናገሩም
እነሱ ገና ናቸዉ ለምሳሌነት ገና ናቸዉ ምን ሊያወሩ ይቅረቡ
😆😆😆😆😆😆😆እኔኮ አላዛር ነው የሚያስቀኝ ሆደ ጦሺ ነው የሚለው እድለያው ወጣት መዳኔ ፋዘር እኮ ይለያሉ ድንቡሼዋ ማዘር በጣም በጣም የምወደው ፋሚሊ
አድሜ ሲደመር አውቅት ምርጥ የሕይውት ታሬክ
ምርጥ ቤተሰብ ናቹ🥰
ከዚህ ወርቅ ከሆኑ ቤተሰብ ተፈጥረህ ነው አንተም ወርቅና ደግ ሩሁሩህ ልብ ያለህ አባታችን እና ማሚኮዬዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ነፍፍፍፍ አመት ያቆይልንን❤❤❤❤❤❤አላዘር የእናቱ ልጅ🙋💪💪💪💪💪💪
ወንድማችን አላዚ የእናቱ ልጅ እንኳን ደህና መጣችሁልን የመጀመሪያው እናትና አባትን ኢንተርቪው ያደረገ አንተን ብቻ ነው ያየሁት ላንተም እንደቤተሠቦችህ የተባረከ ትዳር ይስጥህ 🎉🎉🎉🎉
መክሊት የገነት ንጋቱልጂ እናትና አባትን አቅርባለች
አሜን ፫❤🎉
ወላሂ ልልላት ነበር😅❤@@fatmah6936
ጀግና አባት በእውነት ክብር ለአባቶች አባት የለኝም ግን ስለአባት ሁሌ ቢወራ ደስ ይለኛል❤❤❤
ያላዘር አባትና እናት እንደኔ የወደዳቸው ማነው እስኪ ደምሩኝ
አባታችን እውነት ገጠሞ ላይፋችሁ ሁሉ እስተማሪ ነችው በእውነት የኔ ንፀህ አሉ እውነት እግዚአብሔር አምላክ የመቶሳላ እደሜ ይስጠልን አባታችን አላአዛር እውነት ጥሩ አባት አለህ ቃላት የለኝም
ውድ እህት ወንድሞቼ የልተሰባ እርዚቅ አላህ ይስጣቹ ጉሉ አሚን 🤲🥺 አሚን ባሉ 🙄 ለሁሉም አባቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ 🤲🥺
አሚንን የአላህ ❤🎉
23ደጋግሞ አያው የዘሬ ፎሮግርም ወው ወው ወው በጠም ደስየምል ፎግርም👌😘😘😘እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጠቹ🙏🙏
ማሻላህፍቅር ገደብየለውም እርጅምእድሜናጤና ለናታችንና ለባቶቻችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ መልካም አባቶች ሢወሩ እባዬነው የሚቀድመኝ አባቴ መልካም አባት ሥለነበረ እጅግ እወደው ነበር አሁን በሂወት የለም አላህ ይረህመው ባባዬ😢😢😢😢😢ሥለዚህ የአላዛር አባት መልካም አባት ከሚባሉት ውሥጥ ሥለሆኑ እጅግ የሚመሠገኑ አባት ናቸው የአባትን ፍቅር የሚያቀው ብቻነው የሚረዳቸው እድሜ እና ጤና ይሥጠወት ውድ አባትነወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢የአባትነት ፍቅር ምን ቃል ይገልፀዋልብቻ በአባት ትዝታ አሥለቀሡኝየአላዛር እናት እድሜ ጤና ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ አባት😢❤
ስጀመረእኔቃላትም የለኝም ለነዚህ ሰዎችአልዛር ወንድማችንእንደት እንደምወዳቸውበዕድሜ በጠናእግዚአብሔር ይጠብቃችሁወንድማችን በርታን❤❤❤🎉🎉🎉
እረጅም እድሜና ጤና ለአባቶች ደስስስ ሲሉ ❤❤❤
አሚንንንንን
አሜን❤❤🎉
በጣም ለወጣቱ ትምህርት የሆነ የመልካም ትደር ምሳሌ ከሽበት እስከ ሽምግልና የሚሸከም ጌታ መጨረሻችሁን ፍፁም ያለምልምላችሁ
ወድሜ ስጠብቃችሁ መጣችሁልኝ የኔ ውድ አባት እረጅም እድሜ ያድልህ❤ማሚዬ❤ እኔስ በልጅነቴ ነው አባቴን በሞት ያጣሁት እስካሁን ኖሮልኝ ቢሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኣይዞሽ የኔ ዉድ ሁላችን ወደዛነን ፈጣሪ አንች ጋር ይሁን ለማች አባታችን ነበስ ከገነት ያንሩልን🙏😢❤
አብሸረእህቴዋ እኔም በሰደትነወየአጣሁት
መከታው የሳቄ ምጥ በጣም ደብሮኝ እምታስቀኝ ነገርስ መዳም አናዳኝ አተን ሳይ እረሳሁት😂😂❤❤❤🎉🎉🎉
ጣፋጭ የሆነ የሂዎት ታሪክ እረጅም እድሜ ከጤና የሥጣችሁ አላዘር መልካም ሠው❤))ቅመሞችየ በየትኛውም አጋጣሚ የሂዎት ታሪክ አዳምጡ ተሥፋ ይሆናል አይሆንም ብለን ተስፋ ቆርጠን የተውነውን ያለመልማል ሂዎት ብዙ ፈተና እዳላት ያሥተምራል ከፈተና ቡሀላ ምቾት እዳለም እናውቃለን አላህ መልካም ነገር ለሁላችንም ይሻልን ❤❤❤❤❤❤
የሚገርም የትዳር ህይወት ነው ጀግና አባት እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤️
የኔ አባት ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን በጠም የምያስተምር ተሪክ ነዉ ማሚ❤❤
ዋዉ ትዳር አማርኝ ከምር በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናቹ የኖርዉ ሲያወራ እዴት ደስ ይላል❤❤❤አላዛርዬ እድለኛ ነክ ከነሱ በመፈጠርክ❤❤
ዎይነ አባትና ልጂ ደሲሲትሉ ጊን አባትና ልጂ አንደላ ሆኖ ሳአይ እቀናለው ምክንያቱም እኔ አባተ በልጂነተ ነው የሞተው ኡፈ😢😢😢😢👍👍👍👍👍👍🥲🥲🥲
አብሽሪ ሁሉም ሀጅነው 😢🎉❤
ምርጥ ቤተሰብ የፍቅር ተምሳሌትቶች ደስ ስትሉ ሀሪፍ ትምርህት ምርጥ ምክር ነዉ እስከመጨረሻዉ ያሳምርላችሁ❤ መከታዉ እናበረታታዉ 200k እናስገባዉ ትንሽ ነዉ የቀረዉ ላይክ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እዩለት ቤተሰብ❤❤
ውብ ቤተሰብ የፍቅር ተምሳሌቶች ናቸው አላዘር ከእነዚህ ቤተሰብ ተፈጥሮ አድጎ እንዴት ሩህሩህ አይሆን ❤❤❤❤❤😍
@@Etihopiawit28በጣም የኔ ዉዲ❤❤
ልዮ የተለየ አባት አስዬ መድዬ ተባርከሻል እንደአስዬ የተባረከ ሰዉ ስላለሽ ወንዶች እስቲ ተማሩ አላቹሁ ደሞ የሴት ልጅ ህይወትን ሰብራቹሁ እንዳትነሳ አድርጋቹሁ የሄዳቹሁ
አልአዘር ከወላጆችህ ተምረህ የንፁህ ፍቅር ትርጉም ለትንሰኡ በደንብ ያዛት
በጣም❤❤❤❤❤
Wow, he's so genius, father!!!!ቆንጆ ,ጎበዝ,አስተዋይ,ጠንካራ ,የተማረ አባት መልካም ነገሮችን ስላስማርከን እእናመሰግናቸዋለን!!❤❤❤🙏🙏🙏
ወይ አምላኬ እንደዚህ ተመስጨ አዳምጨ አላውቅም❤እውነት ደስ የሚል ትዳር ውድድድ❤❤❤❤❤
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ ስምር
ማሻ አላህ ረጅም እድሜና ጤና❤❤❤🎉🎉
ማሻአላህ ደሰ የሚል ቤተሰበ❤
Wow btmm megerem nw❤❤❤
ምንቴ ከ ፊቅር ጋር ለምን አሰራም ዩትብ
Wow ኣባቴ ንሩለኝ እናቴ ንሩለኝ❤❤❤🎉🎉, ኣላዛሮ የኔ ልባም❤
ዋዉዉዉ ደስ የምል ቤተሰብ ደስ የምል የፍቅር ህወት አለዛርም እንድህ ደስ የምል የፍቅር ህወት ይስጥህ ወንድሜ የኔ ዉድ ኣባት እና እናት ረጅም እድሜ ከጤና ያድላችሁ ፍቅርችሁ ይብዛ አይለያችሁ🙏💚💚💚AFM❤❤❤👌
አረ ኣላዛርየ በነዚህ ቤተሰቦች ውስጥ ስላደክ በጣም እድለኛ ነህ ለወላጆቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጥልህ አላዘር😊❤
አባትነት❤❤❤❤ረጅም አመት ላባትና ለናቶቻችን
መታደል ነዉ አባትና ናትን በዚህ ልክ ቀርቡ ❤️❤️❤️
የኔአባት የኔመልካምየኔጀግና የላዛርሸጋአባት እናምረጥ እናትዎዉዉዉዉእዴትደሚያምሩየኔልዩወቸከቤትደሞባልናሚሰቱበጣምቆጁወችናቸዉዎዉዉዉዉበማም ከአይን ያዉጣቸዉፈጣሪእረም እድሜ ይሰጣቸዉ ተባረኩአላዛረን የመሰለሸጋልጀ ሰወለዳቸዉልን ከልብእናመሰግን አለንፈቅራቸወንያብዛዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍
ደስ የሚል ታሪክ ነው ለብዛዎች ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይጨምርላችሁ እናመሰግናለን 🎉🎉
ወይይኔኤ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ትልቅ እድሜ ይስጣቹ❤❤❤
እረጅም እድሜ ለአባቶች ❤️❤️❤️❤️
የምር በጣም ደስ ብሎኛል ውድ አባታችን በኩል ብዙ ነገር ታምሬያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ወዉ❤❤❤❤❤❤
የማቱሳላን እድሜ እግዝያአብሔር አምላክ ያድላችሁ 🙏👌👍
ማሻ አላህ እረጅም እድሚ ከጤና ጋር
ምን አይነት የተባረኩ ፋሚሊ ናቸዉ ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃጥይ ኢክርም ና ኢሳም ይቀርቡ የምትሉይ ብቻ ❤❤❤😂😂
በእውነት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በእውነት በጣም አስተማሪ ነዉ ብቻ ጀግና አባት ነህ❤❤ማሜዩ የጀግና ጀግና ናት❤❤አላዛር ታድለሀል ሂወትን ከእነሱ ተማር❤🍀🍀🍀🍀🌿
እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ አባት ነው እግዚአብሔር የስጣችሁ አለዛር
የኔ ወድ አባት ኑርልኝ😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
በጣም መታደልነው በዜህ ልክ ፍቅር ዘመናችሁ የባረክ🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ኑሩልኝ እግዚአብሔር ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤❤
ሁለት መቶ አስገቡት ያጀመአ❤
እሽ አድሚሊየንወደፊት
እረጅምእድሜለቤተሰቦቻችን አላህይጠብቃችሀ አላዛርየ የኛ ጀግና ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለአላህ ብየ እወድሀለሁ ግን ኢቶ ስገባ ባገኝህ ደስይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤
ስታምሩ ጥሩ የፍቅር ምሳሌዋች❤❤❤❤ፍቅር ታጋሽ ነው ደስ ስትሉ ❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤
ጎበዝ አባት አቶ አሰግድ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ። የጎበዝ አባት ምሳሌ ነህ ❤❤❤❤❤
Maatii Jalaalaa walif isin haa dhisuu Rabbiin ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Matti naf ta,ii mee sanyii ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ የምትል አባት ❤❤❤አላዛር መልካም ሰዉዉዉ
ማሻ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቺሁ❤❤❤
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ በእድሜ በጤና በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤❤
መልካምነት ከእግዚአብሔር ነው የሚሰጠዉ ድንግል ማርያም ፍቅራችሁን ትጨምርላችሁ
ወይ አንደዚህ አይነትን ፍቅር ያድለን❤❤❤❤❤
You should take them out for dinner. Your mom and dad.You got blessing❤❤❤❤
ማሚዬ የኔውብ ከነቤተሰብሽ ውብነሽ እድሜ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
ማሻአላህ እንደት ደሰ ይላል❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ አይለያችሁ አብራችሁ ጃጁ
ውድ አባታችንና ውድ እናታችን ደግሞ ውድ ወንድማችን ሁላችን በጣም እናመሰግናለን ሁላችን በጣም በጣም ከልብ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምንግዜም በትዳር ላይ ፍቅር ካለ ሰላም ካለ መረዳዳት ካለ ትዳር መልካም ነዉ ብልህ ሴት የሀገር ተምሳሌት ናት
አሱዬና መዱዬ እግዛቤር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣች በፍቅር በሰላም በጤና እብራችሁ ኑሩ ፍቅራችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም አባት መልካም ባል ❤
ዋውው በጣም የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጥል❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ስትሉ እድሜ እና ጤና ተመኘሁላችሁ
what a beautiful lesson thank you so much🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
የዛሬው ይለያን እኔ ያገባሁ ነው የመሰለኝ ወይ አላዛር የስራህን ከቶ የኔ አዳምሳ የት ነህ😂😂😂😂😂😂😂
Eko ehe wori huli qeni anidi ayinet😂😂😂
ይሄን የምታነቡ ሁሉ አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሚንንንን❤❤❤❤
አሚን አሚንንንን ❤❤❤❤❤
እኳን ሠላም መጣችሁ እርጂም እድሜና ጤና ለሁላችሁም በእውነት በጣም ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉
ከናንተብዙተምሬለሁ በጣምደሠየሚሉቤተሰብ አለህአላዘረአላህይጠብቅልህ
ውይ አላዛር ስታምሩ አባትና ልጂ
በጣም የምን ወደዉ አባታችን ጠና እድሜ ይስጦት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምርጥ በትሳብ ስዎዳችህ የኔ ዉቦችህ ❤️❤️❤️
በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው መልካም ቤተሰብ
አንደኛ ነኝ ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ😢😢😢😢😢😢😢
ጋቢ ቱዩብ በጣም እናመሰግናለን ምክንያቱም ብዙ ተምረናል 👍👍👍🥰🥰🥰
አባትና. ልጂ. ❤❤❤❤❤
ዋው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ አላዛር በሳቅ ገደልከኝ አሰተያየትህና አጠያየቅህ 😂😂😂ጋሼ መልካም ሰው ተባረክ❤
ከእነዚህ ወርቅ የሆኑ እናት እና አባት ተወልደህ ነው አላዛር እዲህ በስነምግባ የታነፅህ ሰው አክባሪ አዛኛ ሀቀኛ ታጋሽ የሆንኸው እረጅም እድሜ ተመኘሁ ለማሚ እና አባባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤
አባትና ልጁ❤❤
ዋውውውውውው በጉጉት ስጠብቀው የዋልኩት ሰአት ደረሰ ለአሉዬ እና ለአሉዬ አባት እና እናት ክብር ፍቅር ይገባቸዋል ዋውውውውውውውውው በደስታ ልሞት ነው ጌታን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያደረግን ይኼን ምርጥ ፕሮግራም አብረን እንካፈል አመሰግናለሁ ለአሉዬ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እዝ ቤት ስገባ የኔ ህይወት ላይ 💔ለካ ፍቅር አለ 😢💋💋💋💋💋እድሜ ይስጣችሁ ታስቀናላችሁ❤❤❤
የነዚህ ቤተሰቦች ፍቅር ብቻ ያስታውቃሉ ነፃነታቸው ማሻ አላህ❤❤❤ማሚ እኮ አራዳ ነኝ ኡኡ እደዚህ ያለ ትዳር ይስጠን❤
አላዘር ደስታህ ስለተመለሰ በጣም ደስ ብሎኞል ፌትህ ላይ ያስታውቃል ፈጣሪ ይጠብቅህ ልበ ቀና ወንድማችን🎉🎉🎉
እዊ ደስ የሚሉ አባት ባልና ሚስት ከአነድ ወንዝ ነው የተቀዳችሁት እውነትም በፍቅሯ ፊተወት ለምልሟል በአምሳ አመት እነደዚህ አሏህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤🎉🎉
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ይሄን ቤተሰብ ሳይ ቤተሰቦቼ ናፈቁኝ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አይለያችሁ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
ቀጠይ እዮብን እና ረዱዬን አቅርብልን የምትሉ ብች ለይክ 👍🥰😳
😢😢😢😢አወ
እኔም እያልኩ ነው ቁጥራቸው ካላችሁ
ኢቢኤስ ቀርበው የለ የተለየ ነገር አይናገሩም
እነሱ ገና ናቸዉ ለምሳሌነት ገና ናቸዉ ምን ሊያወሩ ይቅረቡ
😆😆😆😆😆😆😆እኔኮ አላዛር ነው የሚያስቀኝ ሆደ ጦሺ ነው የሚለው እድለያው ወጣት መዳኔ ፋዘር እኮ ይለያሉ ድንቡሼዋ ማዘር በጣም በጣም የምወደው ፋሚሊ
አድሜ ሲደመር አውቅት ምርጥ የሕይውት ታሬክ
ምርጥ ቤተሰብ ናቹ🥰
ከዚህ ወርቅ ከሆኑ ቤተሰብ ተፈጥረህ ነው አንተም ወርቅና ደግ ሩሁሩህ ልብ ያለህ አባታችን እና ማሚኮዬዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ነፍፍፍፍ አመት ያቆይልንን❤❤❤❤❤❤አላዘር የእናቱ ልጅ🙋💪💪💪💪💪💪
ወንድማችን አላዚ የእናቱ ልጅ እንኳን ደህና መጣችሁልን የመጀመሪያው እናትና አባትን ኢንተርቪው ያደረገ አንተን ብቻ ነው ያየሁት ላንተም እንደቤተሠቦችህ የተባረከ ትዳር ይስጥህ 🎉🎉🎉🎉
መክሊት የገነት ንጋቱልጂ እናትና አባትን አቅርባለች
አሜን ፫❤🎉
ወላሂ ልልላት ነበር😅❤@@fatmah6936
ጀግና አባት በእውነት ክብር ለአባቶች አባት የለኝም ግን ስለአባት ሁሌ ቢወራ ደስ ይለኛል❤❤❤
ያላዘር አባትና እናት እንደኔ የወደዳቸው ማነው እስኪ ደምሩኝ
አባታችን እውነት ገጠሞ ላይፋችሁ ሁሉ እስተማሪ ነችው በእውነት የኔ ንፀህ አሉ እውነት እግዚአብሔር አምላክ የመቶሳላ እደሜ ይስጠልን አባታችን አላአዛር እውነት ጥሩ አባት አለህ ቃላት የለኝም
ውድ እህት ወንድሞቼ የልተሰባ እርዚቅ አላህ ይስጣቹ ጉሉ አሚን 🤲🥺 አሚን ባሉ 🙄 ለሁሉም አባቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ 🤲🥺
አሚንን የአላህ ❤🎉
23ደጋግሞ አያው የዘሬ ፎሮግርም ወው ወው ወው በጠም ደስየምል ፎግርም👌😘😘😘እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጠቹ🙏🙏
ማሻላህፍቅር ገደብየለውም እርጅምእድሜናጤና ለናታችንና ለባቶቻችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ መልካም አባቶች ሢወሩ እባዬነው የሚቀድመኝ
አባቴ መልካም አባት ሥለነበረ እጅግ እወደው ነበር አሁን በሂወት የለም አላህ ይረህመው ባባዬ😢😢😢😢😢
ሥለዚህ የአላዛር አባት መልካም አባት ከሚባሉት ውሥጥ ሥለሆኑ እጅግ የሚመሠገኑ አባት ናቸው የአባትን ፍቅር የሚያቀው ብቻነው የሚረዳቸው እድሜ እና ጤና ይሥጠወት ውድ አባትነወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢የአባትነት ፍቅር ምን ቃል ይገልፀዋል
ብቻ በአባት ትዝታ አሥለቀሡኝ
የአላዛር እናት እድሜ ጤና ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ አባት😢❤
ስጀመረእኔቃላትም የለኝም ለነዚህ ሰዎችአልዛር ወንድማችንእንደት እንደምወዳቸውበዕድሜ በጠናእግዚአብሔር ይጠብቃችሁወንድማችን በርታን❤❤❤🎉🎉🎉
እረጅም እድሜና ጤና ለአባቶች ደስስስ ሲሉ ❤❤❤
አሚንንንንን
አሜን❤❤🎉
በጣም ለወጣቱ ትምህርት የሆነ የመልካም ትደር ምሳሌ ከሽበት እስከ ሽምግልና የሚሸከም ጌታ መጨረሻችሁን ፍፁም ያለምልምላችሁ
ወድሜ ስጠብቃችሁ መጣችሁልኝ የኔ ውድ አባት እረጅም እድሜ ያድልህ❤ማሚዬ❤ እኔስ በልጅነቴ ነው አባቴን በሞት ያጣሁት እስካሁን ኖሮልኝ ቢሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኣይዞሽ የኔ ዉድ ሁላችን ወደዛነን ፈጣሪ አንች ጋር ይሁን ለማች አባታችን ነበስ ከገነት ያንሩልን🙏😢❤
አብሸረእህቴዋ እኔም በሰደትነወየአጣሁት
መከታው የሳቄ ምጥ በጣም ደብሮኝ እምታስቀኝ ነገርስ መዳም አናዳኝ አተን ሳይ እረሳሁት😂😂❤❤❤🎉🎉🎉
ጣፋጭ የሆነ የሂዎት ታሪክ እረጅም እድሜ ከጤና የሥጣችሁ አላዘር መልካም ሠው❤))ቅመሞችየ በየትኛውም አጋጣሚ የሂዎት ታሪክ አዳምጡ ተሥፋ ይሆናል አይሆንም ብለን ተስፋ ቆርጠን የተውነውን ያለመልማል ሂዎት ብዙ ፈተና እዳላት ያሥተምራል ከፈተና ቡሀላ ምቾት እዳለም እናውቃለን አላህ መልካም ነገር ለሁላችንም ይሻልን ❤❤❤❤❤❤
የሚገርም የትዳር ህይወት ነው ጀግና አባት እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ❤️
የኔ አባት ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን በጠም የምያስተምር ተሪክ ነዉ ማሚ❤❤
ዋዉ ትዳር አማርኝ ከምር በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናቹ የኖርዉ ሲያወራ እዴት ደስ ይላል❤❤❤አላዛርዬ እድለኛ ነክ ከነሱ በመፈጠርክ❤❤
ዎይነ አባትና ልጂ ደሲሲትሉ ጊን አባትና ልጂ አንደላ ሆኖ ሳአይ እቀናለው ምክንያቱም እኔ አባተ በልጂነተ ነው የሞተው ኡፈ😢😢😢😢👍👍👍👍👍👍🥲🥲🥲
አብሽሪ ሁሉም ሀጅነው 😢🎉❤
ምርጥ ቤተሰብ የፍቅር ተምሳሌትቶች ደስ ስትሉ ሀሪፍ ትምርህት ምርጥ ምክር ነዉ እስከመጨረሻዉ ያሳምርላችሁ❤ መከታዉ እናበረታታዉ 200k እናስገባዉ ትንሽ ነዉ የቀረዉ ላይክ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ እዩለት ቤተሰብ❤❤
ውብ ቤተሰብ የፍቅር ተምሳሌቶች ናቸው አላዘር ከእነዚህ ቤተሰብ ተፈጥሮ አድጎ እንዴት ሩህሩህ አይሆን ❤❤❤❤❤😍
@@Etihopiawit28በጣም የኔ ዉዲ❤❤
ልዮ የተለየ አባት አስዬ መድዬ ተባርከሻል እንደአስዬ የተባረከ ሰዉ ስላለሽ ወንዶች እስቲ ተማሩ አላቹሁ ደሞ የሴት ልጅ ህይወትን ሰብራቹሁ እንዳትነሳ አድርጋቹሁ የሄዳቹሁ
አልአዘር ከወላጆችህ ተምረህ የንፁህ ፍቅር ትርጉም ለትንሰኡ በደንብ ያዛት
በጣም❤❤❤❤❤
Wow, he's so genius, father!!!!ቆንጆ ,ጎበዝ,አስተዋይ,ጠንካራ ,የተማረ አባት መልካም ነገሮችን ስላስማርከን እእናመሰግናቸዋለን!!❤❤❤🙏🙏🙏
ወይ አምላኬ እንደዚህ ተመስጨ አዳምጨ አላውቅም❤እውነት ደስ የሚል ትዳር ውድድድ❤❤❤❤❤
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ ስምር
ማሻ አላህ ረጅም እድሜና ጤና❤❤❤🎉🎉
ማሻአላህ ደሰ የሚል ቤተሰበ❤
Wow btmm megerem nw❤❤❤
ምንቴ ከ ፊቅር ጋር ለምን አሰራም ዩትብ
Wow ኣባቴ ንሩለኝ እናቴ ንሩለኝ❤❤❤🎉🎉, ኣላዛሮ የኔ ልባም❤
ዋዉዉዉ ደስ የምል ቤተሰብ ደስ የምል የፍቅር ህወት አለዛርም እንድህ ደስ የምል የፍቅር ህወት ይስጥህ ወንድሜ የኔ ዉድ ኣባት እና እናት ረጅም እድሜ ከጤና ያድላችሁ ፍቅርችሁ ይብዛ አይለያችሁ🙏💚💚💚AFM❤❤❤👌
አረ ኣላዛርየ በነዚህ ቤተሰቦች ውስጥ ስላደክ በጣም እድለኛ ነህ ለወላጆቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጥልህ አላዘር😊❤
አባትነት❤❤❤❤ረጅም አመት ላባትና ለናቶቻችን
መታደል ነዉ አባትና ናትን በዚህ ልክ ቀርቡ ❤️❤️❤️
የኔአባት የኔመልካምየኔጀግና የላዛርሸጋአባት እናምረጥ እናትዎዉዉዉዉእዴትደሚያምሩየኔልዩወቸከቤትደሞባልናሚሰቱበጣምቆጁወችናቸዉዎዉዉዉዉበማም ከአይን ያዉጣቸዉፈጣሪእረም እድሜ ይሰጣቸዉ ተባረኩአላዛረን የመሰለሸጋልጀ ሰወለዳቸዉልን ከልብእናመሰግን አለንፈቅራቸወንያብዛዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍
ደስ የሚል ታሪክ ነው ለብዛዎች ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይጨምርላችሁ እናመሰግናለን 🎉🎉
ወይይኔኤ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ትልቅ እድሜ ይስጣቹ❤❤❤
እረጅም እድሜ ለአባቶች ❤️❤️❤️❤️
የምር በጣም ደስ ብሎኛል ውድ አባታችን በኩል ብዙ ነገር ታምሬያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ወዉ❤❤❤❤❤❤
የማቱሳላን እድሜ እግዝያአብሔር አምላክ ያድላችሁ 🙏👌👍
ማሻ አላህ እረጅም እድሚ ከጤና ጋር
ምን አይነት የተባረኩ ፋሚሊ ናቸዉ ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃጥይ ኢክርም ና ኢሳም ይቀርቡ የምትሉይ ብቻ ❤❤❤😂😂
በእውነት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በእውነት በጣም አስተማሪ ነዉ ብቻ ጀግና አባት ነህ❤❤ማሜዩ የጀግና ጀግና ናት❤❤አላዛር ታድለሀል ሂወትን ከእነሱ ተማር❤🍀🍀🍀🍀🌿
እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ አባት ነው እግዚአብሔር የስጣችሁ አለዛር
የኔ ወድ አባት ኑርልኝ😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
በጣም መታደልነው በዜህ ልክ ፍቅር ዘመናችሁ የባረክ🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ኑሩልኝ እግዚአብሔር ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤❤
ሁለት መቶ አስገቡት ያጀመአ❤
እሽ አድሚሊየንወደፊት
እረጅምእድሜለቤተሰቦቻችን አላህይጠብቃችሀ አላዛርየ የኛ ጀግና ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለአላህ ብየ እወድሀለሁ ግን ኢቶ ስገባ ባገኝህ ደስይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤
ስታምሩ ጥሩ የፍቅር ምሳሌዋች❤❤❤❤ፍቅር ታጋሽ ነው ደስ ስትሉ ❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤
ጎበዝ አባት አቶ አሰግድ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ። የጎበዝ አባት ምሳሌ ነህ ❤❤❤❤❤
Maatii Jalaalaa walif isin haa dhisuu Rabbiin ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Matti naf ta,ii mee sanyii ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ የምትል አባት ❤❤❤አላዛር መልካም ሰዉዉዉ
ማሻ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቺሁ❤❤❤
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ በእድሜ በጤና በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤❤
መልካምነት ከእግዚአብሔር
ነው የሚሰጠዉ ድንግል ማርያም
ፍቅራችሁን ትጨምርላችሁ
ወይ አንደዚህ አይነትን ፍቅር ያድለን❤❤❤❤❤
You should take them out for dinner. Your mom and dad.
You got blessing❤❤❤❤